የኢ.ሶ.ክ.መ.ፕረዝዳንት በአሁኑ ሰዓት የክልሉ ማዕከላዊ ማርሚያቤት እየገበኙ ይገኛሉ

ጅግጅጋ(Cakaaranews)ማክሰኞ᎓ሀምሌ 3 ቀን᎓2010ዓ.ም.እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕረዝዳንት ባለፈው የኢድአልፈጥር በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር በጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውን  የክልሉ ማዕከላዊ ማርሚያቤት ወደ መስጅድ እንደምቀየር ቃል ማድባቱ ይታወሳል።

 

በዚህም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕረዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሁሙድ ኡመር በገቡት ቃል መሰረት በማድረግ በአሁኑ ሰዓት የክልሉ ማዕከላዊ ማርሚያቤት እየገበኙ ሲሆን ቃላቸውን ተግባራዊ እያደረጉ ይገኛሉ።