የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል መንግሰት በኣወዳይ የተገደሉት ንፁሃን ዜጎች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልፀዋል፡፡

Jigjiga(Cakaaranews). ሀሙስ መስከረም 4, 2010 ዓም. የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል መንግሰት እና የኢትዮጲያ ሶማሊ ህዝብ ዲሙክራሲ ፓርቲ ከፈተኛ አመራሩ የኢ.ሶ. ክ.መ. ፕሬዝደንት አቶ አብድ መሀሙድ ኡመር፣ የክልሉ ም/ቤት አፈጉባኤና የኢ.ሶ.ህ.ዴ.ፓ ልቃ መንበር አቶ መሀመድ ኢሳቅ አብራህምና የክልሉ ም/ፕሬዝደንቶችም፡ የክልሉ ከፈተኛ አመራርና ካቢ አባላት በኦሮሚያ ክልል ኣወዳይ ከተማ ሆን ተብሎ የተጨፈጨፉና የተገደሉት ንፁሃን ዜጎች ለመላው የክልሉ ህዝብ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልፀዋል፡፡በሌላ በኩል የክልል መንግሰት  ለሟች ቤተሰቦችና ዘመድ አዝማድ መፅናናትን ይመኛል፡፡.

በመጨረሻም የክልሉ መንግሰት “መስከረም ሁለትን የኣወዳይ ጭፈጨፋ ስያሜ” በመስጠት ከነጌ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ያህል የክልሉ ባንድራ ዝቅ ብሎ ይውለበለባል፡፡ ለሟች ቤተሰቦችም መንግስት ልዩ ድጋፍና እንከብኬ እንደሚደርግ የክልሉ መንግስትገልፀዋል፡፡