ማስታወቅያ

Jigjiga(Cakaaranews) ሀሙስ መስከረም 4, 2010 ዓም.ለመላው የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልልነዋሪዎችና ተወላጆች ከአዲስ አባባ ሲትመጡ ወይም ወደ አዲስ አባባ ሲትሄዱ በጀገጀጋ- ቱሊጉልድ- ሰመካብ- ሽኒሌ ወይም በጀገጀጋ- ቱሊጉልድ- ሰመካብ- ደምባል- ሽኒሌ- መንገድ ለጉዞ አመቺ መንገድ መኖሩን እና ክፍት መሆኑን እያሳወቀን በተላይ ደግሞ ተማሪዎች ሑጃጆች እና ነጋዴዎች በኣየር እንድትጓዙበት እያሳወቀን፡ በአየር መጓዝ አቅሙ ያልፈቀደለት ደግሞ የጀዋርና አዲሱ ረጋሳ ኦነግ መንግስት(ኦሮሚያ) እስኪ ረጋገ ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች እንድትጓጓዙበት እናሳወቃለን፡፡ኢ.ሶ.ህ.ዴ..ፓ/X.D.Sh.S.I.