የጅግጅጋ ዩኒቬርሲቲ ነባር ተማሪዎች በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ቅብብል ተደረጉለት፡፡

ጅግጅጋ (cakaaranews),መክሰኞ መስከረም 30, 2010ዓ.ም.ከ9ኙ የኢ.ፈ.ዴ.ሪ. ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮችን የተወጣጡ የጅግጅጋ ዩኒቬርሲቲ ነባር ተማሪዎች በኢ.ሶ.ክ.መ. ርዕስ መዲና በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ቅብብል ተደርጎላቿል፡፡

የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር አመራር አባላት፡የጅግጅጋ ከተማ አገር ሽማግሌዎችና የእምነት አባቶች እንድሁም የጅግጅጋ ከተማ ህዝብና የጅግጅጋ ዩኒቬርሲቲ  ሁለቱ ም/ፕሬዝደንቶችና  የዩኒቬርሲቲው ከፈተኛ አመራር የከረምት ኤረፈታቸው ያጠናቀቁ የጅግጅጋ ዩኒቬርሲቲ ነባር ተማሪዎች  በጅግጅጋ ከተማ መግቢያ ላይ በደማቅ ሁኔታ የቅብብል ሥነ-ስርዓት አደረጉለት፡፡

በቅብብል ሥነ-ስርዓቱ ላይ ንግግር  ያደረጉት በጅግጅጋ ዩኒቬርሲቲ የጥናትና ምርምር  ም/ፕሬዝደንት አቶ ኢልያስ ኡመር የጅግጅጋ ዩኒቬርሲቲ  ነባር ተማሪዎች ለሁለት ወራት ያህል የከረምት ግዜያቸው ጨርሶ በሰላም መምጣታቸው ተላቅ ደስታ የተሰማቸው ከመሆኑ ባሻገር መላው የሀገሪቱ ዩኒቬርሲቲዎች በ2010ዓ.ም የትምህርት ዘመናቸው መጀመሩ ተከትሎ ተማሪዎችሁ በግዜ መግባታቸውን አመስግኗል፡፡ከዚህ ጋር ተያይዞ ተማሪዎችሁ የነጌ አገር ተረካቢ መሆናቸው አስታውሶ፡ትምህረታቸውን ያለ ምንም ስጋት እንድከታተሉና ለትምህርታቸው ብቻ ትክረት እንደሰጡም አሳሲቧል  ም/ፕሬዝደንቱ፡፡

በተመሳሳይም  በጅግጅጋ ከተማ የሚገኙ የእምነት አባቶች በበኩላቸው ለተማሪዎችሁ የተደረገለት የቅብብል ሥነ-ስርዓት በጣም የተደሰቱበት ከመሆኑ ባለፈ ተማሪዎችሁ በሀገራችን የተጀመረው የልማት ጉዞ በእውቀታቸው የላቀ ደረጃ ለማድረስ የበኩላቸው ኃላፊነት እነድወጡና ለትምህርታቸው ትክረት እንደሰጡ ጥሪ አቀረቡ፡፡

የጅግጅጋ ዩኒቬርሲቲ ተማሪዎች በበኩላቸው የተደረገለት የቅብብል ሥርዓቱ እጅግ ያስደሰታቸው መሆኑና ለዩኒቬርሲቲው የመማር፡ማሰተማር ህደትም አበረታች መሆኑን ገልጧል፡፡

በመቸጨረሻም በዘንደሮ አመት በዩኒቬርሲቲው ከ8ሺ በላይ አዳዲስ ተማሪዎች እንደሚመደብ የጅግጅጋ ዩኒቬርሲቲ የጥናትና ምርምር  ም/ፕሬዝደንት አቶ ኢልያስ ኡመር ገልፀዋል፡፡