በኢ.ሶ.ክ.መ.ፕሬዝዳንት በክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ የሚመራ ከፍተኛ የመንግስት ልዑካን ቡዱን በራሶ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቿል

ራሶ(cakaaranews)አርቢ፤ጥር 11/2010ዓ.ም.በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር የሚመራ ከፍተኛ የመንግስት ልዑካን ቡዱን ከጎዴ ከተማ አስተዳደር ማህበረሰብ ጋር በአከባቢው ልማት ዙሪያ ካወያዩ በኃላ በነጌ እለት በአፍዴር ዞን፤በራሶ ወረዳ የሚጀመረው የኢ.ሶ.ህ.ዴ.ፓ. ድርጅታዊ ኮንፈሬንስ ለማካፈል ወደ ራሶ ወረዳ አቀንቶ፤ ዛሬ ከሳዓት በኃላ በራሶ ከተማ ህዝብ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቿል።

የፕሬዝዳንቱ ልዑካን በመንገድ ላይ በሚገኙ የቤርኣኖ፤የምስራቅ ኢሜይና በአባቆሮው ወረዳዎች የተሰሩ የመስኖ ልማት ፖሮጀክቶች የመስኪ ምልከታ ጉቡኝት በማድረግ፤ፕሬዝዳንቱ የአከባቢው ህዝብ በተፋሰስ አከባቢያቸውን የተሰሩ የመስኖና ግብርና ልማት ፖሮጀክቶች በይቻላል መስፈስ እንድሳተፉና ተጠቃሚ እንድሆኑ አሳስቧል።

በመጨረሻም የፕሬዝዳንቱ ልዑካን ቡዱን በጉዞኣቸው ወቅት በመንገዱ ዳር  ላይ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች በአከባቢው ልማት ዙሪያ ውይይት ከደረጉ በኃላ በነጌ እለት በራሶ ከተማ የሚጀመረው የኢ.ሶ.ህ.ዴ.ፓ. ድርጅታዊ ኮንፈሬንስ ለማካፈ ወደ ራሶ ወረዳ አቀንቶ ዛሬ ከሳዓት በኃላ በሺዎች የሚቆጠሩ የራሶ ከተማ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቿል።