በቀብሪደሀር ዩኒቬርሲቲ የትላልቅ የውሃ ጉድጓዶች ለአገልግሎት በቅቷል

ቀብሪደሀር(cakaaranews)አርቢ፤ጥር 18/2010ዓ.ም. የኢ.ፈ.ዴ.ሪ.ትምህርት ሚንስቴር ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል  ትላልቅ የውሃ ጉድጓዶች ቆፈራና ግንባታ ኢንተር ፕሬዝ ጋር በመተባበር በቀብሪደሀር ዩኒቬርሲቲ  ቅጥር ጊቢ ውስጥ 3 ትላልቅ የውሃ ጉድጓዶች ቆፈራ በጠናቀቅ ለዩኒቬርሲቲው ማህበረሰብ አገልግሎት ለመስጠት በቅቷል።በተጨማሪም 3ጥልቅየመጠጥውሃጉድጓዶችበአጭርጊዜ ውስጥስራቸውየተከናወነሲሆን፣ከ3ቱየዉሃጉድጓዶችቁፋሮበሁለትጉድጋዶችላይሙከራተደርጎባቸውውጤታማበመሆንንፁህየመጠጥውኃአቅርቦቱንለቀብሪደሀዩኒቨርሲቲበመስጠትላይይገኛሉ፡፡

በተከናወነውስራየኢትዮጵያሶማሌክልልጥልቅየውሃጉድጋዶችቁፋሮኢንተርፕራይዝየህዝብግኑኝነትና ኮሙኒኬሽን  ደይሬክተር  አቶሙስጠፌሸሪፍአሊለክልሉ ሚዲያ በሰጡትመሰረት፤ፕሮጀክቱበሀገርአቀፍደረጃ11 አዳዲስዩኒቨርሲቲዎችየታቀደውእቅድአካልአንዱመሆኑንገልፀዋል፡፡ይህ ጥልቅ የውሃ  ጉድጓዶቹ ከፍተኛ የተጣራ ንጹህውሃ ከመኖራቸው ባሻገርለቀብሪ-ደሀዩኒቨርሲቲብቻ ሳይሆን አገልግሎት የሚሰጡአጠቃለይለአከባቢው ማህበረሰብ የውሃ አቅርቦትአገልግሎት  ይሰጣሉብሏል ዳይረክተሩ፡፡

በሌላ በኩልየቀብሪ-ዳሃርዩኒቨርሲቲአስተዳደርናልማትም/ፕሬዝዳንትአቶአብድፈታህአህመድረቢ  በበኩላቸውውሃ  ጉድጓዶቹለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ለአከባቢው ከፍተኛ  ፋይደናጠቀሜታ ይኖራል ብሏል፡፡ ንጹህ  የመጠጥ ውሃጉድጓዶቹለቀብሪ-ዳሃርዩኒቨርሲቲብቻ  አገልግሎትየሚሰጡ እንዳልሆነና  ለቀብሪዳሃርከተማመህበረሰብምአገልግሎት  የሚሰጡ ሲሆን ለመስኖልማትአገልግሎትም ይውላሉብሏል ም/ፕሬዝዳንቱ፡፡

በአጠቃለይየመጠጥውሃጉድጓዶች ቁፋሮ አለማ:ክልሉመንግስትካቀዳቸውየውሃአቅርቦትተደራሽነትእጥረቶችንከመቅረፍአኳያአንዱነው፡፡የመጠጥውሃጉድጓዶቹደግሞለዩኒቨርሲቲውብቻሰይሆንለቀብሪደሀርማህበረሰብምአገልግሎትየሚሰጡይሆናል፡፡