የኢ.ሶ.ክ.መ.ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር በአዲስአበባ የነበረውን የስራ ጉቡኝት አጠናቅቆ ወደ ክልሉ ርዕሰመዲና ተመለሱ

ጅግጅጋ(Cakaaranews)ዕሮብ፤ጥር 23 ቀን/2010.. የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ርዕሰመስተዳደር ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር ባሳለፍ ቀናት ከኦሮሚያ ክልል አቻቸው እንድሁም ከሚመለከታቸው የፈዴራል መንግስት አካላት ጋር በአዲስአበባ የነበረውን ምክክር መድረክ ካጠናቀቁ በኃላ ወደ ክልሉ ርዕሰመዲና ተመለሱ።ክቡር  ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች ግጭት ሳቢያ ለተፈናቀሉ ዜጎች ዘላቂ የመልሶ ማቋቋም ጉባኤ ላይ ፈዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራርና ከኦሮሚያ አቻቸው ጋር ከስምምነት ደርሶ ተመልሷል።በአሁኑ ወቅትም በክልሉ ዋና ከተማ በጅግጅግጋ ይገኛሉ።