በኢ.ሶ.ክ.መ.ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ መሀሙድ የሚመራ ልዑካን ቡዱን ወደ ድሬደዋ አቀኑ

ድሬደዋ(cakaaranews)ኡሁድ ጥር 272010..በኢ....ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር የሚመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡዱን ከክልሉ ዋና ከተማ ከጅግጅጋ ወደ ድሬደዋ አስተዳደር አመሩ።ልዑካን ቡዱኑ በቀጣይ ቀናት በድሬደዋ ከተማ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች አዋሰን አከባቢ ግጭቶች በዘላቂነት ለማስቆም ዙሪያ ለሚካሄደው የምክክር መድረክ ይካፈላሉ ተብሎ ይጠበቃል።በአሁኑ ወቅትም ክቡር ፕሬዝዳንቱ  የሚመራ ልዑካን ቡዱኑ በድሬደዋ ከተማ ይገኛሉ።