በኢ.ሶ.ክ.መ.ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀመሁድ የሚመራው የክልሉ ልዑኳን ቡዱን ወደ አዲስአበባ ገቡ

አዲስአበባ(Cakaaranews)ሀሙስ፤የካቲት 8ቀ/2010ዓ.ም.በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀመሁድ ኡመር የሚመራው የክልሉ ልዑኳን ቡዱን ትላንት ሌሊት ከናይሮቢ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ ገቡ።በናይሮቢ የነበራቸው ጉባኤዎችና ውይይቶች ሁሉ ውጣታማ እንደነበሩና በስኬት ማጠናቀቃቸውም ክቡር ፕሬዝዳንቱ ገልጿል።ፕሬዝዳንቱ በቀጣይ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለሚካሄዱ መድረኮች ይካፈላሉ ተብሎ ይጠበቃል።