በኢ.ሶ.ክ.መ.ፕሬዝዳንት ክቡር አብዲ መሀሙድ የሚመራ ልኳን ቡዱኑ ወደ ክለሉ ዋና ከተማ ተመለሱ

ጅግጅጋ(Cakaaranews)ቅዳሜ፤የካቲት 10/2010ዓ.ም.በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር የሚመራ ልኳን ቡዱን፤በሀገራችን ርዕስመዲና በአዲስ አበባ የነበራቸው የስራ ጉቡኝቶች ካጠናቀቁ ወዲህ ወደ ክለሉ ርዕሰመዲና ጅግጅጋ ተማ ተመለሱ።ፕሬዝዳንቱ በአሁኑ ወቅትም በጅግጅጋ ይገኛሉ።