በኢ.ሶ. ክ.መ.ፕሬዝዳንት ክቡር አብዲ መሀሙድ የሚመራው ን ልዕኳን ቡዱን ወደ ክልሉ ርዕሰመዲና ተመለሱ

ጅግጅጋ(cakaaranews)ሀሙስ መጋቢት 20፤2010ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት በክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር የሚመራውን  የክልሉ  ልዕኳን ቡዱን በአዲስአበባ ሲካፈሉ የነበረውን የኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ካጠቀናቀቁ በሆላ ከአዲስአበባ ተነስቶ ወደ ክልሉ ርዕሰመዲና በሆነችው ጅግጅጋ ከተማ ተመለሱ።ፕሬዝዳንቱና ልዕካን ቡዱኑ በአሁኑ ወቅት በጅግጅጋ ከተማ ይገኛሉ።